አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ ለተለያዩ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት ፦
1. ወ/ሮ ሰላማዊ አለማየሁ በቀለ-የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት
ኃላፊ፣
2. አቶ ቀለሙ ሙለነህ አምሩ – የአብክመ ገጠር መንገዶች
ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ፣
3. አቶ ዘውዱ ማለደ በላይ – የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ
ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፣
4. ዲ/ን ተስፋው ባታብል ቢታው – የአብክመ የአደጋ መከላከልና
ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ኮሚሽነር፣
5. ወ/ሮ ንጹሕ ሽፈራው ቸኮል – የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ
ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
6. አቶ ወርቁ ያየህ ጨቅሌ – የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ
ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር፣
7. አቶ ማግኘት መልካሙ ሐበሻ – የአብክመ መሬት ቢሮ ምክትል
ኃላፊ፣
8. አቶ ዘውፀዱ ሙጨ አምባው – የአብክመ ፕላንና ልማት ቢሮ
ምክትል ኃላፊ፣
9. አቶ ሰለይማን እሸቱ ባሻ – የአብክመ ከተማና መሠረት ልማት ቢሮ
ምክትል ኃላፊ፣
10. ዶ/ር አየለ አናውጤ ገሰሰ – የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል
ኃላፊ፣
11. ወ/ሮ የለምሽዋ በቀለ ወልዴ – የአብክመ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ
12. አቶ ጌትነት አማረ ገ/ህይወት – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ
የአብክመ ህብረት ስራ ማስፋፊያ ባለስልጣን ኃላፊ፣
13. አቶ ታደሰ ይርዳው ሞላ – የአብክመ መንገድ ቢሮ ምክትል ኃላፊ፣
14. ዶ/ር ተስፋዬ ተገኘ ፈሩህ – በመምሪያ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ፕላን
ኢኒስቲትዩት ባሕርዳር ቅርጫፍ አስተባባሪ፣
15. ወ/ሮ ኢሌኒ አባይ ጀምበሬ – የአብክመ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ
ጉዳይ አማካሪ፣
16. አቶ ስማቸው ደምለው ከበደ – የአብክመ የወጣቶች ጉዳይ አማካሪ
ሆነው እንዲሰሩ ሹመት ሰጥተዋል።