Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በሶማሌ ክልል የበልግ ዝናብን ተከትሎ ሊከሰት በሚችል የጎርፍ አደጋ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የበልግ ዝናብን ተከትሎ ለሚከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች ምላሽ መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በተገኙበት ነው የክልሉ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ውይይቱን ያካሄዱት፡፡
በውይይቱም በክልሉ የበልግ ዝናብን ተከትሎ ለሚከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች ምላሽ መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር መደረጉን የክልሉ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version