አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኮሌራ ቁጥጥር ግብረ ሃይል ለጤና ሚኒስቴር 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ አድርጓል፡፡
የተደረገው የኮሌራ ክትባት ድጋፍ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ መግባቱን የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡
ድጋፉ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ለተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ምላሽ ለመስጠት እንደሚውል ተመላክቷል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

