Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከሰኔ 23 ቀን 2015 እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡

በዚሁ መሠረት፦

1. ቤንዚን ……………………………………… ብር 69.52 በሊትር

2. ነጭ ናፍጣ…………………………………… ብር 71.15 በሊትር

3. ኬሮሲን ……………………………………… ብር 71.15 በሊትር

4. የአውሮፕላን ነዳጅ …………………………. ብር 65.35 በሊትር

5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ………………………….. ብር 57.97 በሊትር

6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ………………………….. ብር 56.63 በሊትር

የሚሸጥ መሆኑን ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version