Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ርዕሰ መስተዳድር  ደስታ ሌዳሞ በይርጋዓለም ከተማ የተገነቡ ሶስት ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲፈዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በይርጋዓለም ከተማ የተገነቡ ሶስት ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፈቱ፡፡

ፕሮጀክቶቱ የመንገድ፣የድልድይ እና የገበያ ማዕከል ሲሆኑ÷ የህዝብን ጥያቄ መሰረት አድርገው የተገነቡ መሆናቸውን ከሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  ፅህፈት ቤት  ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version