Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ መስፍን ጣሰው የኤርባስ A350 አውሮፕላን ክንፍ ማምረቻ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና የተቋሙ አመራሮች በእንግሊዝ የሚገኘውን የኤርባስ A350 አውሮፕላን ክንፍ ማምረቻ ፋብሪካን ጎብኝተዋል።

ጉብኝቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እንግሊዝ በረራየጀመረበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነው የተካሄደው፡፡

በእንግሊዝ የኤርባስ A350 አውሮፕላን ክንፍ ማምረቻ ፋብሪካ ስራ ከጀመረ 80 ዓመታት ማስቆጠሩ ተመላክቷል፡፡

Exit mobile version