Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ነገ ለሚከናወነው የ500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር መርሃ ግብር በመዲናዋ የተለዩ የመትከያ ስፍራዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ለሚከናወነው የ500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ በአንድ ጀንበር መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ የተለዩ የመትከያ ስፍራዎች ይፋ ሆነዋል፡፡

በዚህም፡-

  1. አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተከላ ቦታ ልዩ ስም:- ትልቁ አቃቂ ወንዝ ዳርቻ(ቀጠና3)፣አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፓርክ ጥግ፣ዶሮ እርባታ ሼዶች፣ኮርማ ጣቢያ፣ኢንዱስትሪ ፓርክ፣ቀጠና 4 እና 3 (መንገድ አካፋይ)፣ሰላም ግሮሰሪ ፊት ለፊት (ቀጠና3)፣የኦሮሚያ ውሃ ስራዎች ጀርባ( ቀጠና 6)፣አርሴማ፣የድሮ ጫት ተራ፣ቂሊንጦ ፓርክ እና አርሴማ ቤ/ክ ናቸው፡፡
  2. አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የተከላ ቦታ ልዩ ስም:- ሃይሉ ተስፋዬ፣ከብት እርባታ፣ዲበኩሉ ሰፈር፣ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፣ኳስ ሜዳ ኮንዶሚኒየም፣ አባድር ት/ቤት፣ፊሊፖስ፣ብርሃን ጮራ፣እያሱ ጸበል፣ቴሌ ታወር፣ ዊንጌት እናአንዋር መስጊድ አካባቢ፡፡
  3. ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የተከላ ቦታ ልዩ ስም:- ከቀራኒዮ አደባባይ እስከ አይመን ህንጻ፣ከቀራኒዮ አደባባይ እስከ የሺ ደበሌ፣ ኦሮሚያ ድንበር፣ ከቀራኒዮ አደባባይ እስከ መንዲዳ፣ ከመንዲዳ እስከ ቤተል፣ከቤተል እስከ ኪዳነ ምህረት፣ ከአየር ጤና ኪዳነ ምህረት እስከ አለም ባንክ፣አውጉስታ ደን ወይራ ሰፍር፣ገብረጅዋር፣ ቡሩሩ ወንዝ ዳርቻ፣ፌደራል ፖሊስ ካምፕ፣አለርት ሆስፒታል ጀርባ፣ መድሃኒያለም ቤ/ክርስቲያን ጀርባ፣አጃንባ ኮንዶሚኒዬም፣ አንጄሶ ወንዝ፣ሚካኤል ደን፣ቀጠና 7 ደን፣ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት፣አንፎ ወንዝ ዳርቻ፣ኑር ሰፈር እና አቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ፊት ለፊት ናቸው፡፡
Exit mobile version