Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያተዋል።

 

የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አስፋው ዲንጋሞ እና የኩባ የሃይድሮሊክ ሀብቶች ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ሮድሪጌዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡

 

በምክክሩ ሁለቱ አገራት በውሃ ኃይል የሚንቀሳቀሱ ማሽኖች እና ቴክኖሎጂዎች(ሃይድሮሊክ) ዘርፍ አዳዲስ የትብብር አማራጮችን ለመፈለግ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

Exit mobile version