አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሀድ አልሀምዳኒ የተመራ ልዑክ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን አገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ዐውደ- ርዕይ ጎበኘ፡፡
በጉብኝታቸው ወቅት አምባሳደሩ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ÷ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው አገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሽን ኢትዮጵያ በዘርፉ በእድገት ጎዳና ላይ መሆኗን የሚያሳይ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በአየር ንብረት እና በውሃ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የሚደነቁ ናቸው ማለታቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!