Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የትውልድ ቀን ‘ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር’ በሚል መሪ ቃል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ቀን ‘ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተከብሯል።

በአከባበሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።

Exit mobile version