Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሠጠች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቀች፡፡
በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version