አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ ተሳታዎችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡
የአፍሪካ ከንቲባዎች የእርስ በርስ መማማሪያ መድረክ የሆነው አማሊ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
በዚህ መድረክ ላይ የአፍሪካ የከተሞች ከንቲባዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች እንደሚሳተፉ የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!