Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

 የሐረሪ ክልል መንግሥት የአመራር ሽግሽግ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በየደረጃው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎች የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።

በዚሁ መሰረትም፡-

1.ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር — የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

  1. አቶ ያህያ አብዱረሂም — የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ
  2. አቶ ቶውፊቅ መሀመድ — የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ
  3. ወ/ሮ ረምዚያ አብዱልዋሃብ — የሴቶችና ሕጻናትና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ
  4. አቶ አሰፋ ቶልቻ — የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ

6.አቶ ኤሊያስ ዩኒስ — የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ምክትል ሥራ አስኪያጅ

  1. አቶ ታጂር ሻሜ — የሐረር ከተማ የደረቅ ቆሻሻ አሥተዳደር ውበትና የአረንጓዴ አካባቢዎች ልማት ኤጀንሲ ሥራ አስኪያጅ
  2. አቶ ኡስማኤል ዩሱፍ — የኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ
  3. ወ/ሮ ፈሪሃ መሀመድ — የጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
  4. አቶ ኻሊድ አብዲ — የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ምክትል ቢሮ ኃላፊ
  5.  አቶ አብዱልባሲጥ አቡበከር — የመንግሥት ግዥ ን/ማ/ ጽ/ቤት ኃላፊ
  6. ኮማንደር ረምዚ ሱልጣን — የደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊ

13.ወ/ሮ ሰሚራ ዩሱፍ — የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የኢኮኖሚ አማካሪ

14.ወ/ሮ ጆርዳን ኢስሃቅ — የክልሉ የሕዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡

Exit mobile version