አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመጀመሪያ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
በተጨማሪም የተለያዩ አዋጆችን ጨምሮ የአስፈፃሚ አካላት ሹመት ለምክር ቤቱ ቀርቦ እንደሚጸድቅ ይጠበቃል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!