አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡
የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በጅግጅጋ ከተማ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
አቶ ሙስጠፌ እና የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር ኢብራሂም ኡስማንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችም በጅግጅጋ ገራድዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- FBC(Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!