Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸውም÷ የአሜሪካ መንግሥት ለክልሉ የሚያደርገውን ድጋፍ በሚያጠናከርበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡

Exit mobile version