አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መቱ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡
በውይይት መድረኩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር በመምከር ላይ ናቸው፡፡
ውይይቱ በዋናነት ሕብረተሰቡ ለሚያነሳቸው የልማት፣ የመልካም አስተዳደር ፣ የሰላምና ጸጥታ እንዲሁም ሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ያስችላል ተብሏል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_televisionበመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

