Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የካሣ ተሻገርን (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑትን የካሣ ተሻገር (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡

ምክር ቤቱ የካሣ ተሻገርን (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት ያነሳው በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው መሆኑን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version