ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Shambel Mihret 2 years ago አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ ክልሎች እና ከድሬዳዋ ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የዓድዋ ድል መታሰቢያ መታሰቢያ የድሉ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያውያንን እንዲወክል ተደርጎ በመገንባቱ መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡