Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የመዲናዋ ነዋሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
 
ለበርካታ ዓመታት ቆሻሻ መጣያ የነበረው ይህ ቦታ በዚህ ልክ ተለውጦ በማየታቸው መደሰታቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል፡፡
 
የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለአዲስ አበባ ተጨማሪ ውበት እና የቱሪዝም መስህብ መሆኑንም በጉብኝቱ ወቅት መናገራቸውን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version