Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ በሰበታ ክላስተር የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝቷል፡፡

በጉብኝቱ አቶ ሽመልስን ጨምሮ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

Exit mobile version