Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ደሴ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ የልማት ስራዎችን ለመመልከት ደሴ ከተማ ገብቷል።

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በከተማዋ በሚኖረዉ ቆይታ ትልልቅ የልማት ስራዎችን ተመልክቶ ለተጨማሪ ልማት ግብዓት የሚኾኑ ውይይቶችን ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ አሚኮ ዘግቧል፡፡

 

Exit mobile version