አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች “ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ጽዱ ኢትዮጵያ” በሚል ስያሜ ይፋ ያደረጉትን ንቅናቄ በመቀበል በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሰራተኞች 130 ሺህ 500 ብር ገቢማድረጋቸውን የኤምባሲው መረጃ አመላክቷል፡፡
ስለሆነም ለሰራተኞቹ ተነሳሽነት የኬኒያ ኤምባሲ ምስጋና አቅርቧል።
#ጽዱኢትዮጵያ