Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

በድጋፍ ሰልፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡

በድጋፍ ሰልፉ በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ከሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version