Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ገደብ ኢንጂነሪንግ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገደብ ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለ#ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አንድ ሚሊየን ብር በማበርከት ንቅናቄውን ተቀላቅሏል፡፡

በ#ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ዜጎች ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡

በትናንትናው እለት በተካሄደ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር ከ154 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ይታወሳል፡፡

Exit mobile version