Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በክልሉ ለግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የእውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የገቢዎች ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ቱሉ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልሉ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ ለ49 ግንባር ቀደም ደረጃ ሀ፣ ለ እና ሐ ግብር ከፋዮች እውቅና እንደሚሰጥ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
Exit mobile version