Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝቷል፡፡

ከ80 በላይ አባላት ያለው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል፡፡

በፍቅርተ ከበደ

Exit mobile version