Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት መሰብሰባቸው ይታወቃል፡፡

ታዲያ እነዚህ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች በምን መልኩ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ይቀርባሉ?

በተመሳሳይ በሌሎች አማራጮች ከዜጎች የሚመጡ አጀንዳዎችም ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ይቀርባሉ፡፡

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!

Exit mobile version