Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በኬንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 217 ውስጥ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬንያ የመንግስት አካላት ጋር በመተባበር ዜጎቹን ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።

Exit mobile version