Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤቷ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ነው በርጠሚዎስ ክርስቲያናዊ ማህበር ድጋፍ ለሚያደርግላቸው 150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ ያጋሩት፡፡

Exit mobile version