Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል ፡፡

በዚህ መሰረትም፦
1. አቶ ግርማ ሰይፉ – የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ
2. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ- የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
3. ወ/ሮ ኒዕመተላህ ከበደ- የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
4. ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ – የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ
5. ⁠⁠አቶ ሙባረክ ከማል- የባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ
6. አቶ ሁንዴ ከበደ – የባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የባህል ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
7. አቶ ታረቀኝ ገመቹ- የንግድ ቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ⁠ ሆነው መሾማቸውን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

Exit mobile version