Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬስካ የተመራ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢን ጎበኘ፡፡

በተመሳሳይ ልዑኩ አብርኾት ቤተ-መጻሕፍትን እና በሥሩ የሚገኙ እንደ ሮቦቲክስ የመሳሰሉ ስልጠናዎች የሚሰጡባቸውን ስፍራዎች መጎብኘቱ ይታወቃል፡፡

Exit mobile version