Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ ግብር አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።

በዕለቱ አርሰናል ከኤቨርተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፉልሃም ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚያድረጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው።

በተመሳሳይ ኒውካስትል ከሌስተር ሰቲ፣ ዎልቭስ ከኤፕስዊች ምሽት 12 ሰዓት የሚጋጠሙ ሲሆን ፥ ምሽት 2፡30 ላይ ኖቲንግሃም ፎረስት ከአስቶን ቪላ ይጫወታሉ።

 

Exit mobile version