Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሚኒስትሩ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ፡፡

በጉብኝታቸውም የሚሲዮኑን የሥራ ሂደት መመልከታቸውን የኤምባሲው መረጃ አመላክቷል፡፡

ከጉብኝታቸው በኋላም የሚሲዮኑ የቅንጅት ሥራዎች ላይ ውጤታማ ተግባራትን ለማከናወን የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡

Exit mobile version