Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በግልገል በለስ ከተማ የከተራ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል።

 

በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡

Exit mobile version