Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

እንግዶቻችን እንኳን የአፍሪካ ዲፕሎማሲ መዲና ወደ ሆነችው አዲስ አበባ በሰላም መጣችሁ – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች አፍሪካውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን የዲፕሎማሲ መዲና ወደ ሆነችው ውብ ከተማ በሰላም መጣችሁ ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡

ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ÷”ከመላው አፍሪካ አህጉር የተውጣጣችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ የአፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ መዲና ወደ ሆነችው ውብ ከተማ አዲስ አበባ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል።

በጉባኤው መልካም ቆይታ እንዲኖራቸው እና ስኬታማ ውይይት እንዲያደርጉ ተመኝተዋል።

Exit mobile version