አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሀካይንዴ ሂቼሌማ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ከፊታችን የካቲት 8 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ይታወቃል።
በፌቨን ቢሻው እና ብሩክታዊት አፈሩ