አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆሴፍ ጀን ጉቴ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ከፊታችን የካቲት 8 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ይታወቃል።
በፌቨን ቢሻው እና ብሩክታዊት አፈሩ