Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

96 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 96 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን አስታውቋል፡፡

ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በመጠቆም እና በማጋለጥ የወገኖቻችን ሕይዎት በጋራ እንታደግ ሲል ኤምባሲው በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ጥሪ አቅርቧል።

Exit mobile version