Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያስገነባው ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ትምህርት ቤቱን መርቀው ከፍተዋል።

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version