የዒድ አልፈጥር በዓል በአሶሳ ከተማ ተከበረ Yonas Getnet 2 years ago አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአሶሳ ከተማ ተከብሯል። በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡