Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና ም/ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንትና የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ ባዮ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ም/ፕሬዚዳንትና የአንጎላ ቀዳማዊት እመቤት ኣና አፎንሳ ዲያስ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝታቸው ወቅት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግሩም ግርማ አቀባበል ያደረጉላቸው መሆኑን የዓደዋ ድል መታሰቢያ መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version