Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ባሕርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 አሸንፏል።

የጣና ሞገዶቹን የማሸነፊያ ግቦች ግርማ ዲሳሳ እና ቸርነት ጉግሳ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

ምሽት 12 ሰዓት ላይ ቀጥሎ በተካሄደው የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

Exit mobile version