Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከመቐለ 70 እንደርታ ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል አቻ ተጠናቅቋል፡፡

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር ሲቀጥል፤ 12 ሠዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

Exit mobile version