አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ትናንት ምሽት 5 ሰዓት አከባቢ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ብሩ ማርቆስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡
በተከሰተው አደጋም እስካሁን የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነው የገለጹት፡፡
በማስተዋል አሰፋ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!