አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ፋንታየ በላይነህ በዙሪክ ዳያመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር አሸንፋለች፡፡
አትሌት ፋንታየ ርቀቱን 8 ደቂቃ 40 ሰከንድ ከ56 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት ነው ያጠናቀቀችው፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!