Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Exit mobile version