ሊቨርፑል በክሪስታል ፓላስ ተሸነፈ abel neway 8 hours ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል በክሪስታል ፓላስ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የክሪስታል ፓላስን የማሸነፊያ ግቦች ኢስማኤላ ሳር እና ኤዲ ንኬቲያህ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡