አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና 80 የመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ 5ኛ ሳምንት ውድድር በመጪው እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል።
የፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ውድድሮች አሸናፊ ቡድኖች በመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ።
እናት የባህል ቡድን፣ አራት ነጥብ ዘመናዊ የዳንስ ቡድን፣ ነገስታት ዘመናዊ የዳንስ ቡድን፣ አንድ ኢትዮጵያ የባህል ቡድን፣ ጊዮን ዘመናዊ የዳንስ ቡድን እና ኢትዮጵያን የባህል ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ይወዳደራሉ።
በዚህም የፊታችን እሁድ ሕዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም 9:00 ላይ የምድብ 1 ስድስት ቡድኖች የ5ኛ ሳምንት ውድድር በፋና ቴሌቪዥን እና በፋና+ ይተላለፋል፤ አብረውን ይሁኑ።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

