Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪቅ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዕለቱ የምድብ ሁለት ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…

ያልተዘመረላቸው ጀግኖች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፀሐይ መሸ ደህና እደሩ ብላ ቦታውን ለጽልመት ትታ ሄዳለች፤ ከአድማሱ ስር ደግሞ ከአንዲት ድክም ካለች ጎጆ ውስጥ የሚወጣው ጭስ ይትጎለጎላል። በዚህች ትንሽዬ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ በሦስት ጉልቻ ላይ ተጥዳ የምትንተከተከውን ሽሮ እናት ዓይኖቿን ከጭሱ…

የኢትዮጵያን ቱባ ባህልና ትውፊት በውጪው ዓለም ይበልጥ ለማስተዋወቅ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊ የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦችን አቅፋ ይዛለች፡፡ የ13 ወር ጸጋ ባለቤቷ ኢትዮጵያ ባሏት ውብ ተፈጥራዊ እና ሰው ሰራሽ ቅርሶች የዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን ቀልብ በመሳብ ትታወቃለች፡፡…

ከአስከፊ የጎዳና ሕይወት ሕልምን ወደማሳካት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤልናታን ሞናናው ገና በሰባት ዓመት ዕድሜው ነበር የቤታቸው ምሶሶ የሆኑት አባቱን በሞት የተነጠቀው፡፡ የአባቱን ሕልፈት ተከትሎም የክፉ ቀን መጠጊያ ይሆናሉ ያላቸው ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ ፊታቸውን አዞሩበት፡፡ በዚህ ምክንያትም ገና በለጋ…

የኢትዮጵያ መልክ የሚያሳዩ የአደባባይ ሐውልቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናዋ ውስጥ የታሪክ ምዕራፎችን በአደባባይ ቆመው የሚያስመለክቱ፣ ታሪካዊ ክስተቶችን የሚያወሱ እንዲሁም የጀግኖችን ታሪክ የሚዘክሩ የተለያዩ ሐውልቶች ይገኛሉ። በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ፋሽስት ጣሊያን በ30 ሺህ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ ዛሬ ቀን 6:00 ላይ ይጀምራል። በዕለቱ ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉት አምባሳደር የሺመብራት መርሻ (ዶ/ር) መሾማቸው ሲሰማ ብዙዎች መቀበል ተስኗቸው እንደነበር ያስታውሳሉ። በዚህም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲውን ለመምራት በተሾሙበት…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በአዳዲስ ከዋክብት ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ በነገው ዕለት ይጀምራል። ውድድሩ ሲጀመር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር ያቀርባሉ። ለ13…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በአዳዲስ ኮከቦች ቅዳሜ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር አዳዲስ ኮከቦችን ይዞ በመጪው ቅዳሜ ይጀምራል። የምዕራፍ 21 ተወዳዳሪዎች ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብት ናቸው። ውድድሩ ቅዳሜ ሲጀመር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ…